ቲክቶከሮች በሽብር ወንጀል ምርመራ ተጀመረባቸው፣ በኦሮሚያ ታላቅ ሰልፍ ተደረገ፣ኤርትራውያን ተገዳደሉ፣የጊዚያዊ አስተዳደሩን ሹመት አንቀበልም

Streamed on:
369

በመርሐቤቴ የመከላከያ ሰራዊት ከነትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ፣ የደህንነት ሹሙ ተገደለ፣ መንገደኞችን ሲዘርፍ የነበረው በፋኖ ተያዘ፣ የአማራ ፋኖ በወሎ ኮማንዶዎችን አስመረቀ፣ የጎንደር ፋኖ ታላላቅ ድሎችን ተጎናፀፈ፣ ቲክቶከሮች በሽብር ወንጀል ምርመራ ገቡ፣ በኦሮሚያ ታላቅ ሰልፍ ተደረገ፣ እውቅ የኢትዮጵያ አርቲስቶች አረፉ፣ የግዚያዊ አስተዳደሩን ሹመት አንቀበልም፣ ሽንት የሸኑ 44 ሺህ ብር ተቀጡ፣ ፕሬዚዳንቱ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ደብዳቤ ፅፈናል አሉ፣ የዩንቨርስቲ ተማሪዋ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች፣ አትሌቱ በትውልድ መንደሩ ታላቅ አቀባበል ትደረገለት፣ 16 ጅቦች በነዋሪዎቹ ተገደሉ፣ በእስራኤል ኤርትራውያን ተገዳደሉ፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 26/08/24

Loading comments...