በትግራይ ሹም ሽር ተደረገ ውጥረቱ ጠንክሯል፣እውቁ ኢትዮጵያዊ አትሌት ከነቤተሰቤ ህይወቴ አደጋ ውስጥ ነው አለ፣ወንዱ ሴት መስሎ ሲያታልል ተያዘ

Streamed on:
555

በጎጃም ታላላቅ ጀብዱዎች ተፈፀሙ፣ በሞጣ ሾፌሮች አድማ መቱ፣ የአማራ ፋኖ በጎንደ ኮማዶዎችን አስመረቀ፣ ጋዜጠኞች በፖሊስ ታገዱ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ በአንድ ቀን 615.7 ሚሊዮን ችግኝ ተከልን አሉ፣ ወንዱ ሴት መስሎ ሲያታልል ተያዘ፣ ኢትዮጵያ አየር መንገድ አስተካከለ፣ እውቁ ኢትዮጵያዊ አትሌት ከነቤተሰቤ ህይወቴ አደጋ ውስጥ ነው አለ፣ ኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ውንጀላውን አስተባበለ፣ በትግራይ ሹም ሽር ተደረገ ውጥረቱ ጠንክሯል፣ በሩሲያ እስረኞች የእስር ቤት ሰራተኞችን አገዱ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 24/08/24

Loading comments...