ሰው እየገደሉ ዛፍ የሚተክሉ ጠቅላይ ሚንስትር፣ጌታቸው ረዳ ወደ ጦርነት አንገባም አሉ፣ ባሌ ህፅን ሄቨንን አልደፈራትም፣23/08/24

Streamed on:
418

ሰው እየገደሉ ዛፍ የሚተክሉ ጠቅላይ ሚንስትር ፣ በፋኖ ተጥሎ የነበረው የትራንስፖርት እገዳው ተነሳ፣ በአማራ ክልል የሚገኙ ባንኮች ሙሉ ለሙሉ ሊዘጉ ነው፣ የብልፅግና ሹሞች መደበቂያ የነበረው ካምፕ ተደመሰሰ፣ በመንግስት መዋቅር ላይ ከፍተኛ ጥቃት ተፈፀመ፣ በርካታ ዶላሮች ያገኘው ግለሰብ ለባለቤቱ አስረከበ፣ ዛሬ በኢትዮጵያ የችግኝ መርሃግብር ተካሄደ፣ ጌታቸው ረዳ ወደ ጦርነት አንገባም አሉ፣ በትግራይ ችግኝ ተከላ ተጀመረ፣ ባሌ ህፅን ሄቨንን አልደፈራትም፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 23/08/24

Loading comments...