ጄኔራሉ ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ነን አሉ፣ የኦሮሞ ገበሬዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ፣ በትግራይ ክልል ምንም አይነት ስብሰባ እንዳይካሄድ ታገደ፣21/08/24

Streamed on:
253

ጄኔራሉ ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ነን አሉ በዘመቻ እነዋሪ ታላላቅ ጀብዱ ተፈፀመ፣ በባህርዳር የባለስልጣን መኪና በቦንብ ጋየ፣ በሰሮቃ የጠላት ኃይል በገፍ ከነትጥቁ ተማረከ፣ የኦሮሞ ገበሬዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ፣ በትግራይ ክልል ምንም አይነት ስብሰባ እንዳይካሄድ ታገደ፣ ህፃናት በጅብ ተበሉ፣ በተከዜ ግድብ ችግር ተከሰቷል፣ በሰገን ከተማ ፖሊሶች ተገደሉ፣ በህፃን ሄቨን ጉዳይ ፍትህ ቢሮ መግለጫ ሰጠ፣ የናዚ ፀኃፊ ጥፍተኛ ተባለች፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 21/08/24

Loading comments...