በህፃን ሄቨን ላይ ወንጀል ፈፃሜው አምልጦ ተያዘ፣ ህወሓት ትግራይ ጦርነት ውስጥ አይገባም አለ፣ አዲስ አበባ ደሴ መንገድ ተዘጋ፣19/08/24

Streamed on:
248

በጎንደር አርማጮ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ጦር ተማረከ፣ የአማራ ፋኖ ሸዋ ጥብቅ መግለጫ ሰጠ፣ በራያና አምባሰል አወደ ውጊያዎች ፋኖ ድል አደረገ፣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እገዳው ቀጥሏል፣ አዲስ አበባ መንገድ ተዘጋ፣ የአማራ ክልል ዳኞች ማህበር መግለጫ ቁጣ ቀሰቀሰ፣ በህፃን ሄቨን ላይ ወንጀል ፈፃሜው አምልጦ ተያዘ፣ ህወሓት ትግራይ ጦርነት ውስጥ አይገባም አለ፣ ጊዚያው አስተዳደራዊ የዶክተር ደብረጽዮን ቡድን ስብሰባ አወገዘ፣ በትግራይ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል፣ በደሴ የመሬት መሸራተት ጉዳት አደረሰ፣ ጀርመን ለዩክሬን ድጋፍ አላደርግም አለች፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 19/08/24

Loading comments...