የከተማ ከንቲባው ከግድያ ሙከራ አመለጡ፣ በጉራጌ ዞን አማሮች እየተለቀሙ ታሰሩ፣ ሚንስትሩ ከተከሰሱበት ወንጀል ነፃ ሆኑ፣07/08/24

Streamed on:
279

ብልፅግና ቢሮዎቹን ለፋኖ አስረከበ፣ የአማራ ፋኖ በወሎ ተላላቅ ድሎችን አገኘ፣ ጄኔራሉን ለመያዝ የተላከው ሪፐብሊካን ጋር ተደመሰሰ፣ በሞጣ ሁሉም አቅጣጫ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው፣ በጉራጌ ዞን አማሮች እየተለቀሙ ታሰሩ፣ቀዳማዊት እመቤቷ ካባ ለበሱ፣ የከተማ ከንቲባው ከግድያ ሙከራ አመለጡ፣ አገራዊ የምክክር ኮምሽኑ ተወነጀለ፣ አቡነ ማቲያስ መልክት አስተላልፉ፣ መንግሥት ድርጅቶችን ማሸግ ቀጥሏል፣ ፒያሳ የሊዝ ጨረታ ወጣባት፣ የፓስፖርት ማውጫ 25 ሺህ ብር ደረሰ፣ ሚንስትሩ ከተከሰሱበት ወንጀል ነፃ ሆኑ፣ አየር መንገዱ ማብራሪያ ሰጠ፣ በሱማሌ የሴቶችን የፊት መሸፈኛን ገፈፈች፣ ሃማስ መሪውን መረጠ፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 07/08/24

Loading comments...