ጠቅላይ ሚንስትር ከአገር ኮበለሉ፣ፋኖ 1ኛ አመቱን አከበረ፣በዳንግላ ተቃሞ ሰልፍ ተካሄደ፣ የአመፅ እንቅስቃሴ እንደሚጀመር ተሰጋ፣ 05/08/24

Streamed on:
348

ፋኖ 1ኛ አመቱን አከበረ፣ በባህርዳር ከተማ ከፍተኛ የተኩስ ድምፅ ተሰማ፣ ፋኖ በተለያዮ የአማራ ግዛቶች ድል እየተጎናፀፈ ነው፣ ለአርማጮ ወጣቶች ትእዛዝ ተሰጠ፣ የአማራ ፋኖ በሸዋ ከተሞችን ተቆጣጠረ፣ በዳንግላ ተቃሞ ሰልፍ ተካሄደ፣ የአመፅ እንቅስቃሴ እንደሚጀመር ተሰጋ፣ መንግሥት ዘይት ለገበያ አቀርባለሁ አለ፣ የመንግስት ባለስልጣኑ ልጅ ተገደለ፣ አሜሪካ እስራኤል ከተጠቃች ገለልተኛ አልሆንም አለች፣ ኬንያ ኦዲንጋን ለኮምሽነርነት ጠቆመች፣ ጠቅላይ ሚንስትር ከአገር ኮበለሉ፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 05/08/24

Loading comments...