እንኳን ደስ አላችሁ!!! የብልጽግና የውስጥ አርበኛ አሰግድ መኮንን ሴራው ሲነቃበት ጊዜ ፈረጠጠ!!!

2 months ago
79

አሰግድ መኮንን ከነ ዘመነ ካሤና ምሬ ወዳጆ ጋር የሚያሴረው ሴራ እንደ ተነቃ ስላወቀ ፈረጠጠ!!! አሰግድ መኮንን የሸዋ አንድነት እንዳይመጣ ከፍተኛ ሴራ ሲያደርግ የኖረ ከመሆኑም በላይ ከነ ዘመነ ካሤና ምሬ ወዳጆ ጋር በመሆን የእስክንድር ነጋን መመረጥ የተቃወመ ሰው ሲሆን፥በሸዋ ጀግኖኝ ሴራ ስለ ተነቃ ፈረጠጠ!!!

Loading comments...