0:00 / 0:00

15 seconds

15 seconds

የዛሬ ዋና ዋና ጉዳዮች - በደም የተገኝ ድል !! 7/19/24

Streamed on:
19.7K

25 Comments

  • 0/2000
  • አቤ የእናንተ ቡድን "እስክንድር ወይም ሞት!" የሚለውን ዘገምተኛ ሀሳብ እስካላስተካከላችሁ ድረስ ይህ ችህር ይቀጥላል::: ካንሰር የሆነብን ይህ አቋማችሁ ነው:: ለእኔ ሁለቱም አይመጥኑም:: እስኬ ዘገምተኛ ነው: ዘሜ ብስለት ይጎለዋል:: ሌሎች ቢሆኑ ይሻላል:;

    4 likes
  • አቤ ይህ የምንሰማው የሽኩቻ መርዶ ዜና ሳይሆን የልብ በሽታ ጦር ነው። ለአገዛዙ ደግሞ ታላቅ የምስራችና ድል ነው። የህልውና ትግል ሳይሆን የስልጣን ጥምን ለማርካት የተደረገ ትግል እንደሆነ የተረጋገጠበት ተስፋ አስቆራጭ ነገር ነው። ይህ የህልውና ትግል የአማራ ብቻ ሆኖ አባይን የማይሻገር ሳይሆን ለእኛ ኢትዮጵያዊያን በተለይም ለውህዱ፣ በመላ ሃገሪቱ ተበትነን ለተፈጠርነውና ዘረኝነት መኖሪያ ላሳጣን ተስፋ መሆኑ ቀርቶ በሽታ መሆኑን ይረዳው፣ ከእንግዲህ ይህ ስብራት ምንም መጠገኛ የሚያገኝ አይመስለኝም ። በግንባር ያሉትም ታጋይ ፋኖዎች በፋሽስቶት ጥይት ተለቅመው ያልቃሉ ፣ እኛም መድረሻ ቢስ እንሆናለን፣ ኢትዮጵያ የምትባል ሃገርም አትኖረን፣ እጅግ አዝኛለሁ።

    2 likes
  • ✍️ዲስፕሊን ‼️. ዲስፕሊን ‼️. ዲስፕሊን ‼️. ድርጅታዊ ዲስፕሊን ‼️. ግለሰባዊ ዲስፕሊን ‼️ዲስፕሊን እና ሥነ~ሥርዐት የሌለው እንቅስቃሴ፦ ፍሬ አያፈራም ‼️ በተረፈ፦ ሙያ በልብ ነው ‼️

    2 likes
  • ✍️ልጅ እስክንድር ነጋ፦ ከአዲስ አበባ ስለሆነ፦ አማራ ክልል በነፃ ተዘዋውሮ መስራት አይችልም ማለት፦ ለኦሮሙማ ፋሽቷ አዳነች አቤቤ ስልታዊ ድጋፍ መስጠት ነው ‼️አማራ፦ አዲስ አበባ እንዳይገባ የሚለውን የአዳነች አቤቤን ፖሊሲ በገደምዳሜ መደገፍ ነው ‼️አማራ ንቃ 🤔🤔

    1 like
  • Weye good! Lost words !

    1 like
  • Mengisthun. መንጋ ስለሆንክ አልፈርድብህም የአማራን ትግል ወደ ጎጥ ከቶ ለብልፅግና በረከት ለማድረግ እንቅፋት የሆነው እስክንድር ነው ስለዚህ የስም ማጥፋት ዘመቻ የተጀመረው:: ፋኖ አብቦ የነበረው ዘመን የውሸት በታሰረበት ግዜ አልነበር እንዴ ? የአማራን ገበሬ አላስገድልም እያለ በአዴን በሚቆጣጠረው ከተማ ሲፎክር ፋኖ እየታደነ ይታሰር አልነበረም ? እኔምልህ ከእስርቤት ሰው ስወጣ ወይም በረሀ ሲንከራተት ሰውነቱ ይጎሳቆላል እንጂ የማሪያም አራስ መስሎ የወጣ እሱ ብቻ ነው :: መቼ ነው የምትባንነው ካድሬ ካልሆንክ ? የህልውና ትግል ከሆነ የስልጣን ሽኩቻ ለምን አስፈለገ ?

    1 like
  • I am very disappointed from what am hearing, but am very sure this must be reversed as soon as possible by all the FANOS on the ground.

    1 like
  • አቤ የአማራ ነገር ሁሉ ያባንናቸዋል።

    1 like
  • ዘምባባ አባሽ ይጥፋ። ደደብ ድስት ፊት። ምን አገባን አፍሽን የምትከፍችው። ቦትያም

    1 like
  • 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏾💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    0 likes
  • ዛፍ ይበልጥባታል ሰው ቢገጭ አትናገርሞ አይ አዳነች

    0 likes
  • እንኳን ደህና መጣህ አቤ ጃዊሳው 👋👋👋 ድል ለአሳረኛው ፋኖ🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    0 likes
  • Ayizohe Abe

    0 likes
  • ድል ለፋኖ በርታ። መልካም ጊዜ ይሁን።

    0 likes
  • አቤ You are so funny, I like your style. ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️ .

    0 likes