መንግስት በአማራ ክልል ውጊያ ሽንፈት እንደደረሰበት አመነ፣ የመሃል ሳይንቱ ውጊያ ዛሬም እንደቀጠለ ነው፣ ኢትዮጵያ የአጋቾች አገር ተባለች፣19/07/24

Streamed on:
284

የመሃል ሳይንቱ ውጊያ ዛሬም እንደቀጠለ ነው፣ ከንቲባዋ በብዙ ሺዎች ትዳራቸው ፈርሷል መንግስት በአማራ ክልል ውጊያ ሽንፈት እንደደረሰበት አመነ፣ አሉ፣ የሰከላ ዋና አስተዳዳሪ ወንጀሎች ተጋለጡ፣ የፋኖ የትጥቅ ትግል ጠንክሮ መቀጠሉ ተገለጠ፣ በርካታ መምህራን ፋኖ ተቀላቀሉ፣ ሰራተኞች አላግባብ ተባረሩ፣ አዲስ አበባ ምክር ቤት ሹመቶችን አፀደቀ፣ ፕረዘዳንቶቹ ግጭቱን እናቆማለን አሉ፣ ከንቲባው አዲሱን አስተዳደር ህገወጥ ሲሉ አወገዙ፣ ጠለምት የገቡት የህወሓት ታጣቂዎች መሆናቸው ተጋለጠ፣ መንግሥት ክህደቱን አመነ፣ ምክር ቤቱ የሌለ በጀት አፀደቀ፣ ኢትዮጵያ የአጋቾች አገር ተባለች፣ በጠቅላይ ሚንስትር ላይ የተሳለቀችው ጋዜጠኛ ተቀጣች፣ ሙሽሪት 3 ኪሎ ግራም ወርቅ ተለገሳት፣

Loading comments...