በደቡብ የተለያዩ ከተሞች በቃን የሚሉ ወረቀቶች ተበተኑ፣ የሸዋ ፋኖ በሸኔ ኃይል ላይ እርምጃ ወሰደ፣ በኢትዮጵያ ከሰማይ ድንጋይ ወረደ፣15/07/24

Streamed on:
319

ብረት ለባሽ ተዋጊዎች ፋኖን ተቀላቀሉ፣ የአማራ ፋኖ በወሎ ዳውንት ከተማን ያዘ፣ የጄነራሉ ክፍለጦር መግለጫ ሰጠ፣ የብልፅግና መዋቅር እየፈራረሰ መሆኑ ተገለፀ፣ በፖሊስ ጣቢያው ላይ ከፍተኛ ጥቃት ተፈፀመ፣ የሸዋ ፋኖ በሸኔ ኃይል ላይ እርምጃ ወሰደ፣ የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ግምገማ ሊያካሂድ ነው፣ ኦፌኮ አዲስ ፕሬዚዳንት መረጠ፣ ምክር ቤቱ አዲስ አስተዳዳሪ ሾመ፣ አርቲስቱ ሰላም ነኝ አታስቡ አለ፣ ዲጅታል መታወቂያ ሊሰጥ ነው፣ በኢትዮጵያ ከሰማይ ድንጋይ ወረደ፣ በሶማሊያ የቦንብ ጥቃት ደረሰ፣ ስፔንና አርጀንቲና ዋንጫ ወሰዱ፣ ዶናልድ ትራምፕ ከግድያ ሙከራ ተረፉ፣ በደቡብ የተለያዩ ከተሞች በቃን የሚሉ ወረቀቶች ተበተኑ፣

Loading comments...