የድርድር ስብሰባው በፋኖዎች ተኩስ ተበተነ፣ ኦነግ በዩንቨርስቲው እገታ እጄ የለበትም አለ፣ኢንስፔክተሩ ከነ ጦሩ ፋኖን ተቀላቀለ፣

Streamed on:
271

የድርድር ስብሰባው በፋኖዎች ተኩስ ተበተነ፣ የሸዋ ፋኖ እጅግ ዘመናዊ መሳሬዎችን ታጠቀ፣ኢንስፔክተሩ ከነ ጦሩ ፋኖን ተቀላቀለ፣ የአማራ ፋኖ ወሎ እዝ መግለጫ ሰጠ፣ የአድማ ብተና በነቂስ ፋኖን ተቀላቀሉ፣ ቤተክርስቲያንቷ ይዞታየን በኃይል ተነጠቅሁ አለች፣ በትግራይ ህገ ወጦች እየታደኑ ነው፣ ኦነግ በዩንቨርስቲው እገታ እጄ የለበትም አለ፣ ፎቶ አንሺው 4 ሚሊዮን ብር አገኘ፣ ሌቦች በአዳባባይይ ዞሩ፣ በአዲስ አበባ የፋኖ መሰብሰቢያ ታሸገ፣ የሱማሌላንድ ወታዶሮችን ኢትዮጵያ ገቡ፣ የሰላም ኮንፈረንሱ ከፍተኛ ውዝግብ አስነሳ፣ የኤርትራ ብስክሌተኛው አሸነፈ፣ ፕሬዚዳንቱ ካቢነውን በተኑ፣ ዶናልድ ፕሬዚዳንት ከሆንኩ ማርክን አስረዋለሁ አሉ፣ ዘውዱ ሾው Zewdu Show 12/07/24

Loading comments...