መንግሥት አስለቂቃቸዋለሁ ያላቸው ታጋቾች ውሸት ሆነ፣ኦነግ መንግሥት በተለየ ሁኔታ ጫና አደረሰብኝ አለ፣ የተሰጠኝን 310 ሚሊዮን ዶላር አልመልስም አለች፣

Streamed on:
339

የጎጃም ፋኖ ከፍተኛ ጦር አስመረቀ፣ ዋና አስተዳዳሪው የቦንብ ጥቃት ደረሰባቸው፣ ኦነግ መንግሥት በተለየ ሁኔታ ጫና አደረሰብኝ አለ፣ ታገትኩ ብሎ ግማሽ ሚሊዮን ብር ከሚስቱ የተቀበለው ብቅ ጥር በቁጥጥር ስር ዋለ፣ በነዳጅ ላይ የዋጋ ጭማሪ ተደረገ፣ የቀድሞ ፍቅረኛየን አግብተሃል ሲል ገደለው፣ በቁመቴ ምክንያት ባል አጣሁ፣ የተሰጠኝን 310 ሚሊዮን ዶላር አልመልስም አለች፣ እንግሊዝና ኮሎንቢያ ለፉፃሜ ደረሱ፣

Loading comments...