ከፍተኛ የመከላከያ መኮንን ታፈኑ፣የማይጠብሪ ከንቲባ ጦሩን ይዞ ወጣ፣ ኢትዮጵያዊውን ገለው በአውራ ጣቱ ገንዘቡን ዘረፉት፣ Zewdu Show 10/07/24

Streamed on:
187

የማይጠብሪ ከንቲባ ከህወሓት ሊዋጋ ጦሩን ይዞ ወጣ ደብረ ማርቆስ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ከፍተኛ ኦፕሬሽን ተፈፀመ፣ መንግሥት የታገቱትን ተማሪዎች አስለቀቅሁ አለ፣ የቴሌቭዥን ዋና ዳይሬክተሩ ፋኖን ተቀላቀለ፣ በጎንደር ተማሪዎችን የረሸኑ በቁጥጥር ስር ዋሉ፣ ከፍተኛ የመከላከያ መኮንን ታፈኑ፣ 205 ሲቪል ማህበራት ፈረሱ፣ የፒያሳ ኤሌክትሪክ ህንፃ ሊሸጥ ነው፣ የትግራይ ሴቶች ጥቃት ይቁምልን አሉ፣ ኩባንያው ሰራተኞቹን አሰናበተ፣ ብሄራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ፣ ኢትዮጵያዊውን ገለው በአውራ ጣቱ ገንዘቡን ዘረፉት፣ በአዲስ አበባ ዘንባባ የገጨ 300 ሺህ ብር ይቀጣል፣ ለወንጀለኞች ፊት የሚቀይረው ሚስጥራዊው ሆስፒታል ተገኘ፣ የህንዱ ጠቅላይ ሚንስትር ጉብኝት አሜሪካንን አስደነገጠ፣ ዘውዱ ሾው Zewdu Show 10/07/24

Loading comments...