ፋኖን የተቀላቀላሉት ጄኔራል ለመከላከያ ጥሪ አቀረቡ፣ ኮምሽነር ዳንኤል የማንንም ተፅንኦ አልቀበልም አሉ፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በነፃ ተለቀቁ

Streamed on:
299

ፋኖን የተቀላቀላሉት ጄኔራል ለመከላከያ ጥሪ አቀረቡ፣ የዞን አስተዳደራዊ ተገደሉ፣ ሁለተኛ ጄኔራል ፋኖን ተቀላቀሉ፣ ኮምሽነር ዳንኤል የማንንም ተፅንኦ አልቀበልም አሉ፣ የሸዋ ፋኖ ከጠላት ጋር ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው፣ ጄኔራሉ ለገዳይ መንግስትን አንታዘዝም አሉ፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በነፃ ተለቀቁ፣ የአየር ኃይል የጦር ሰፈሩ ለቆ ወጣ፣ ኤርትራ በእምነታቸው ምክንያት እስራት ፈፀመች፣

Loading comments...