ፈሳሽ አካል (ደም/blood)

1 year ago
384

In this video I bring some basic histological aspects of the human blood having in mind thr future discussins of physiology and immunology related to our blood. Please like and share.
ውድ ኢትዮጵያውያን የሰውን ደም የተመለከተ የመጀመሪያ ደረጃ ዝግጅት ይዤላችሁ መጥቻለሁ ተመልከቱትና አስተያየት ጻፉ ለሰዎች አካፍሉ የጀመርነው እድሜ ልክ የማያልቅ የእውቀት ክፍፍል ነው እናም ለሰው አስተዋውቁን ላይክና ሼሮ አድርጉንደ

Loading 1 comment...