ብልፅግናዎች አፋን ኦሮሞና ትግርኛ ፈተና ወሰዱ፣የአንካራው ውይይት ያለ ውጤት ተጠናቀቀ፣ኤርትራዊው ብስክሌተኛ ታሪክ ሰራ

Streamed on:
335

ጄኔራሉ ፋኖን ተቀላቀሉ ልዩ ኃይሉም ከዳ፣ የአማራ ፋኖ በጎንደር መግለጫ ሰጠ፣ መንግሥት ህፃናትን ሲያሰልል ተያዘ፣ 1500 የትግራይ ተፈናቃዮች ጠለምት ገቡ፣ በድሬደዋ የእሳት አደጋ ጉዳት አደረሰ፣ የምክክር ኮሚሽኑ ቪዲዮዎች ከዩቲዩቱብ እንዲወርዱ ታዘዘ፣ የሱማሌና ኢትዮጵያ ውይይቱ ያለ ውጤት ተጠናቀቀ፣ አባትና ልጅ ፕሮፌሰር ሆኑ፣ ኤርትራዊው ብስክሌተኛ የመጀመሪያው አፍሪካዊ አሸናፊ ሆነ፣ ዩክሬን በአንድ ቀን ብቻ ከ1 ሺህ በላይ የሩስያን ወታደር ገደልኩ አለች፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 02/07/24

Loading comments...