አደገኛው ቴክኖሎጂ!!!

11 months ago
64

"ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፋ!!!" የሚለው ቃል እጅግ ብዙ ይጠቅመናል!!! በአሁኑ ጊዜ ምግባችንንም ይሁን በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረውን ማንነታችንን በSynthetic ለመተካት በጎ አስመስለው ማቅረብ የጀመሩትን ሁሉ ነገር መመርመር የግዴታ ነው!!!

Loading comments...