ጌታቸው ረዳ እስከ ሰኔ 30 ጠብቁኝ አለ፣ በመቅደላ ታላቅ ታሪክ ተሰራ፣ አርቲስት መሰረት መብራቴ አምባሳደር ሆነች፣Zewdu Show 24/06/24

Streamed on:
273

አስተዳዳሪው ወልቃይትን ፈፅሞ አታስቧት አሉ፣ የኮማንድ ፖስቱ ደባ ተጋለጠ፣ ሸዋ በጠላት ላይ ታላላቅ ጀብዱዎችን ፈፀመ፣ በአገዛዙ ጦር በግፍ የተደፈረችው ህይወቷ አለፈ፣ በመቅደላ ታላቅ ታሪክ ተሰራ፣ ጌታቸው ረዳ እስከ ሰኔ 30 ጠብቁኝ አለ፣ አርቲስት መሰረት መብራቴ አምባሳደር ሆነች፣ በመርከብ ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች ተመልሰው ገቡ፣ እስራኤል በ24 ሰአት ውስጥ ከመቶ በላይ ሰው ገደለች፣ ቤልጀም ሴተኛ አዳሪነትን ህጋዊ አደረገች፣ ከ1300 በላይ ሰው መሞቱን ሳውዲ አሳወቀች፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 24/06/24

Loading comments...