በባህርዳር ውጥረት ነግሷል፣ ጀኔራሉ በተሰብሳቢዎቹ ጥያቄ ተፋጠጡ፣ ዛዲግ አብርሃም ፕሬዚዳንት ትሆናለህ ተብያለሁ አሉ፣ 21/06/24

Streamed on:
227

ከፍተኛው የመንግስት ባለስልጣን ኮበለሉ፣ የመከላከያ ጀኔራሎች አማራዎችን አወያዩ፣ ጀኔራሉ በተሰብሳቢዎቹ ጥያቄ ተፋጠጡ፣ ዛዲግ አብርሃም ፕሬዚዳንት ትሆናለህ ተብያለሁ አሉ፣ በባህርዳር ውጥረት ነግሷል፣ አርቲስቱ ፋኖን ተቀላቀለ፣ ናሁሰናይ ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ብርጌድ ተቋቋመ፣ በሳውዲ ኢትዮጵያውያን መሞታቸው ታወቀ፣ ብሄራዊ ባንክ ለመንግስት ገንዘብ እንዳያበድር ህግ ሊወጣ ነው፣ በመኖሪያ ቤት ላይ ኪራይ እዳይጨመር ታገደ፣ ኢትዮጵያዊያን ሴት ተዋጊዎች በሱዳን ተያዙ፣ አፕል ኩባንያ ትዳርን በማፍረስ ተከሰሰ፣ ፕሬዘዳንቱ ውሻ ተሸለሙ፣ ፓርቲዎች መግለጫ ሰጡ፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 21/06/24

Loading comments...