የፌዴራሽን ምክር ቤት አባል ደብዛቸው ጠፋ፣የፕረዘዳንት ጌታቸው ጠባቂዎች ተቀየሩ፣Zewdu Show 12/06/24

Streamed on:
292

በጎንደር አምስት ግንባሮች ከባድ ውጊያ ተካሄደ ፣ ህወሓት ይቅርታ ጠየቀ፣ ግንቦት 20 በዓል በአዋጅ ተሰረዘ፣ የፌዴራሽን ምክር ቤት አባል ደብዛቸው ጠፋ፣ ዩንቨርስቲው ማእረግ ሰጠ፣ የፕረዘዳንት ጌታቸው ጠባቂዎች ተቀየሩ፣ ኦነግ ሸኔ ንፁሃን ዜጎችን አገተ፣ በጋምቤላ ታጣቂዎች ጉዳት አደረሱ፣ የመገናኛ ዜዴዎች እንዲጠለፉ ረቂቅ ተዘጋጀ፣ የባሌ እስላሞች ታሪክ ሰሩ፣ እውቁ ሳይንቲስት አረፉ፣ Zewdu Show 12/06/24

Loading comments...