ኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ እዳ ውስጥ መዘፈቁ ተጋለጠ፣ ፕሬዚዳንቱ ከኢትዮጵያ ልዩ ጥቅም እንዳላቸው ተናገሩ፣ ሆስፒታሉ በሰራዊቱ ተዘረፈ፣10/06/24

Streamed on:
364

ህሙማን ከሆስፒታል ተባረሩ፣ ህወሓት ጦሩን ወደ ራያና አላማጣ አስገባ፣ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ እዳ ውስጥ መዘፈቁ ተጋለጠ፣ ፕሬዚዳንቱ ከኢትዮጵያ ልዩ ጥቅም እንዳላቸው ተናገሩ፣ በተቀበረ ፈንጅ በርካታ ሰዎች ሞቱ፣ መቄዶኒያ መኖሪያ ቤት ተለገሰ፣ ተመድ የኢትዮጵያ ህዝብ ከ129 ሚሊዮን በላይ መሆኑን አሳወቀ፣ የ100 እና 96 እድሜ ባለፀጋዎች ተጋቡ፣ ሆስፒታሉ በሰራዊቱ ተዘረፈ፣ Zewdu Show 10/06/24

Loading comments...