ፕሬዚዳንቱ ነፍጠኛን ለማጥፍት ቆርጨ ተነስቻለሁ አሉ፣ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ኮምሽኑን ወቀሰ፣ የአማራ ፋኖ በሸዋ ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ 30/05/24

Streamed on:
925

የቤተመንግስቱ ጠባቂ የአየር ወለድ ኮማንዶ ፋኖን ተቀላቀለ፣ ፋኖ ነን እያሉ ሲሰርቁ የነበሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ፣ በጦር ካምፕ ላይ ከፍተኛ ጥቃት ደረሰ፣ ፋኖ የትራንስፖርት እገዳውን አነሳ፣ የአማራ ፋኖ በሸዋ ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ፣ የምህረት ጊዜው ተራዘመ፣ ፕሬዚዳንቱ ነፍጠኛን ለማጥፍት ቆርጨ ተነስቻለሁ በሚሊዮኖች ቄሮና ቀሬን አስልጥኛለሁ አሉ፣ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ኮምሽኑን ወቀሰ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የአሜሪካ ዜጋ ተገደለ፣ እስራኤል የጋዛን ድንበር ሙሉ በሙሉ ዘጋች፣ የሚስቱን ሆድ የቀደደ ተፈረደበት፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 30/05/24

Loading comments...