Premium Only Content

የአቶ ልደቱ አያሌው ሰነድ በሙሁራን ሲፈተሽ፡ ውጥንቅጥ ፖለቲካ
አቶ ልደቱ አያለው በቅርቡ ለኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ ይሆናል ያሉትን ሃሳብ በፅሁፍ አቅርበው ሕዝብ ይወያይበት ብለዋል ይህ ሰነድ ከእዚህ ቀደም ካቀረቡት ሰነድ የተለየ ባይሆንም የሰነዱ በእዚህ ወቅት መቅረቡ እና በውስጡ የያዘው መልእክት ሲገመገም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ከአማራ የህልውና ትግል ጋራ የተያያዘ ነው ለማለት የሚያስችሉ በቂ ምክንያቶች ከሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡ በአቶ ልደት አገላላፅ ፅንፈኛ ጦረኛ ብለው የሚጠሩት ፋኖ/አማራ ትግሉን አቁሞ ወደ ውይይት መደረክ መምጣት እና ላም አለኝ በሰማይ በሆነው የሽግግር መንግስት ተካፍይ እንዲሆን ይጋብዛሉ ፡፡ ሲጀመረ የሽግግር መንግስት አስተሳሳብ በአብይ ህገወጥ ነው፡፡ ያም ብቻ አይደለም ፋኖን በተለያየ መንገድ የሚደግፈውን በውጭ ነዋሪ የሆነው አማራ ፅንፈኛ ብለው በእዚህ መልኩ ይገልፁታል "ዲሞክራሲና መቻቻል በሰፈነባቸው አገራት እየኖረ ከዚያ በተፃፃሪና በአገር ቤት ከሚኖረው ሕዝብ በላይ የብሔርተኛነት፣ የፅንፈኛነት እና የጦረኛነት ፖለቲካ አራማጅና ደጋፊ መሆኑ፤" በጥቅሉ አቶ ልደቱ አያሌው ያቀረቡት ሰነድ የአማራን ትግል የማጠልሽት አላማ ብቻ ያለው ሳይሆን እየተፋፋመ የመጣውን ትግል የማኮላሽትም እና በአናቱ ውሃ የመቸለስም አላማ ያለው ነው፡፡ ለእዚህም ማሳያ የሆነው የራሳቸው ቃል ነው፡፡ የአማራ ሕዝብ ሰቆቃ እና በደል ፈጣሪ እና አራማጅ የሆነውን አብይን እና ብልፅግናን ስብስብ የመፍትሄ አካል አድርገው ማቅረባቸው ብቻ ሳይሆን ተረኛ ነኝ ያለውን አገዛዝ ተረኛ አይደለም አንድንም ብሄር አይወክለም በለዋል፡፡ ያም ሳይበቃ አማራን በጠላትነ ፈርጀውት ለ50 አመታት ሲገሉት ሲያስገድሉት ሲያፈናቅሉት ሲያሳድዱት የኖሩትን ወያኔን እና ኦነግን እንደ እራስህ አድርግህ ውደዳቸው ጣላቶችህን አይደሉም ብለው ከትበዋል፡፡ እንዲህም ይላሉ "በአሁኑ ወቅት በአራት ኪል ቤተ-መንግሥት ውስጥ የሌሉትን እና ራሳቸው የአገዛዙ የጥቃት ሰለባ የሆኑትን ህ.ወ.ሃ.ት.ን እና ኦ.ነ.ግ.ን ዘላለማዊ ጠላት አድርጏ ከመፈረጅ፣" አማራ መቆጠብ አለበት ፡፡ ይህን ሰነድ በተመለከት በረዕዮተ አማራ ተዘጋጅቶ የቀረበውን ውይይት ዕውነት ሚዲያ ወደ እናተ ይዞ ቀርቧል ፡ አዳምጡት ፡ ተነጋገሩት ፡ ጠይቁ ፡፡ ዕውነት ሚዲያ ፡
-
LIVE
Inverted World Live
4 hours agoRex Jones Calls In From The Gray Area | Ep. 122
1,817 watching -
5:56:17
Rallied
6 hours ago $0.07 earnedBF6 with THE BOYS
26.3K4 -
1:05:18
Flyover Conservatives
22 hours agoThe SEAL-Turned-CEO Paying Off Millions in Veteran Medical Debt: JOIN THE MISSION! - Bear Handlon, Born Primitive | FOC Show
25K2 -
LIVE
Drew Hernandez
8 hours agoTRUMP'S GAZA PEACE PLAN PHASE 1 & TRUMP THREATENS PUTIN WITH TOMAHAWKS
668 watching -
1:18:38
Glenn Greenwald
6 hours agoProf. John Mearsheimer on Trump's Knesset Speech, the Israel/Hamas Ceasefire, Russia and Ukraine, and More | SYSTEM UPDATE #530
98.3K58 -
2:21:37
Tucker Carlson
5 hours agoAlex Jones Warns of the Globalist Death Cult Fueling the Next Civil War and Rise of the Antichrist
70.4K311 -
12:35
Clownfish TV
13 hours agoJimmy Kimmel Return NOT Helping Disney AT ALL! DIS Stock Keeps Falling! | Clownfish TV
20K5 -
LIVE
Eternal_Spartan
6 hours ago🟢 Eternal Spartan Plays Final Fantasy 7 Rebirth Ep. 10 | USMC Vet
189 watching -
2:10:42
RiftTV
7 hours agoTrump SECURES Hostages, ACCIDENTALLY Admits Foreign Gov CONTROLS Him? | The Rift | Gerald Morgan Jr.
47.6K29 -
LIVE
Phyxicx
3 hours agoStarting Dead Space 2 - 10/13/2025
155 watching