የደሴ ፖሊሶች ከፋኖ ጋር አንዋጋም አሉ፣በባህርዳር የቦንብ ጥቃት ተፈፀመ፣ብፁዕነታቸው ፓስፖርታቸውን አልተነጠቁም ተባለ፣11/05/24

Streamed on:
1.58K

ኢትዮጵያ የፍልስጤም ሀገርነትን ደገፈች፣  ሊቀ ጳጳሱ ወንጀለኛ ተባሉ፣ የደሴ ፖሊሶች ከፋኖ ጋር አንዋጋም አሉ፣ የአማራ ፋኖ ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ፣ በባህርዳር የቦንብ ጥቃት ተፈፀመ፣ ሚስቱን የገደለው ወንጀለኛ በቁጥጥር ስር ዋለ፣ በሬው ባለቤቱን ወግቶ ገደለው፣ ብፁዕነታቸው ፓስፖርታቸውን አልተነጠቁም ተባለ፣ በጋምቤላ ውጊያ እየተካሄደ ነው፣ ፖርቲዎች ለምርጫ አንሳተፍም አሉ፣ ፕሬዚዳንቱ ሊያሰገድሉ የሞከሩ ጄኔራል  ተያዙ፣

Loading 2 comments...