ሰምና ወርቅ ፡ ግብረ ሰዶም በማይክሮቺፕስ

5 months ago
338

ግብረ ሰዶም በባህሪው የሰዎችን አዕምሮ ጠልፎ ከሰማይ ንግስት (ሰይጣን) ጋር ማቆራኘት ነው.... ይሁን እንጂ ዛሬ ዐለም ላይ ያለውን የሰው ፍጥረት ሁሉ በሰዶሚ ማቆራኘት አይቻልም ስለዚህ ያንን አሰራር ለማስፈፀም በረቀቀ ለሁላችንም የሚጠቅም በሚመስል በተራቀቀ የማይክሮ ቴክኖሎጂ በኩል ይህንን ሰይጣናዊ አሰራር ሰውነታችን ውስጥ በማስቀመጥ መተግበር ይችላል የሚል አሰራር ይዘው መጥተዋል ..... በዚህ ጥበብ አለ ይላል መፅሀፉ

ሀሪሪ እንዳለው ቴክኖሎጅው ሄዶ ሄዶ በመጨረሻም ምን ሊፈጠር እንደሚችል የሚያውቅ የለም። "that's the end of biology as we know it"
End of ሐርነት, because ሺ ዊል ቴክ ኦቨር ኤንድ ዩ ዊል ቢ ሊንክ ዊዝ ኸር 4ኤቨር !

Loading 1 comment...