ለመከላከያ ቅጥር ሲጠፋ አፈሳ ተጀመረ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ የሚናገሩት የማይሆኑ ከሃዲ ተባሉ፣ሶማሊያ ተመድን ይውጣልኝ አለች Zewdu Show 10/05/24

Streamed on:
824

የአማራ እስልምና ምክር ቤት መግለጫ ሰጠ፣
የፌዴራል ፖሊሱ ታሰረ፣ ጋዜጠኛዋ ተሸለመች፣ ዩቱበሮች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ፣ አክሱም በረራ ሊጀመር ነው፣ በ5 ዓመት ህፃን ላይ ግብረ ሰዶም ተፈፀመበት፣ የአማራ ፋኖ በሸዋ ችግሮች ሊቀረፉ ነው፣ የገዳ ኢንዱስትሪ ግንባታ ተጀመረ፣ የአርቲስቱ ባለቤት ከነልጅዋ ታሰረች፣ ኤርትራ ስዊዘርላድን ወቀሰች፣ ዩክሬን ሚንስትሮችን ከስልጣን አነሳች፣ ሶማሊያ ተመድን ይውጣልኝ አለች፣ ለመከላከያ ቅጥር ሲጠፋ አፈሳ ተጀመረ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ የሚናገሩት የማይሆኑ ከሃዲ ተባሉ፣

Loading 1 comment...