በሳይንት የቦንብ ጥቃት ደረሰ፣ ኤርትራ ግዙፍ ጦር አስመረቀች፣የእስራኤል ፓርላማ አፈጉባኤ መቀሌ ገቡ፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 07/05/24

Streamed on:
884

የዩንቨርስቲው ፕሬዚዳንት ከታገቱበት ይቅርታ ጠየቁ፣ የብልፅግናው ሹም በጥይት ተመታ፣ በጎንደር የፖሊስ መሪው እርምጃ ተወሰደበት፣ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጭስ ታየ፣ በኢትዮጵያ የመሬት መንቀጥቀጥ ደረሰ፣ የኢጋድ አባላት በጅጅጋ እየመከሩ ነው፣ አጣየ የደም ጅረት ሆነች፣ ጋዜጠኛው ተፈረደበት፣ በሳይንት የቦንብ ጥቃት ደረሰ፣ በሸዋ ሮቢት ከባድ ውጊያ ተቀሰቀሰ፣ ሃማስ የተኩስ አቁም ሃሳብ እንደሚቀበል ተናገረ፣ የእስራኤል ፓርላማ አፈጉባኤ መቀሌ ገቡ፣ ኤርትራ ግዙፍ ጦር አስመረቀች፣

Loading 4 comments...