ጠቅላይ ሚንስትሩ ምርጫ ህጉን ሊያራዝሙ ነው፣በሙስና የተከሰሱት ባለሃብት ፍርድ ቤት ቀረቡ፣ ጠገዴ ቅራቅር በፋኖ እጅ ገባች፣ Zewdu Show 04/05/24

Streamed on:
943

ጠቅላይ ሚንስትሩ ምርጫ ህጉን ሊያራዝሙ ነው፣የሸዋ ፋኖ በአዲስ አበባ ኦፕሬሽን መፈፀሙን ገለጠ፣ በመራዊ የአገዛዙ ሰራዊት ምርኮኛ ሆነ፣ የጎንደር ፋኖ ታላቅ ታሪክ ሰራ፣ ጠገዴ ቅራቅር በፋኖ እጅ ገባች፣ የአማራ ፋኖ በሸዋ መግለጫ ሰጠ፣ አንድም ፕሮጀክት ሳይሰራ ብሩን የጨረሰው መስሪያ ቤት፣ ባለስልጣንኑ ተበረው እንጂ በፈቃዳቸው አለቀቁም ተባለ፣ በሙስና የተከሰሱት ባለሃብት ፍርድ ቤት ቀረቡ፣ ኮምሽኑ የእርድ ቅርጫ አልከለከልኩም አለ፣

Loading 5 comments...