ፕሬዚዳንቱ ህጋዊ ያልሆኑ የአማራ አስተዳደርን ለማፍረስ ተስማምተናል አሉ፣ የፌዴራል ፖሊሱ በቁጥጥር ስር ዋለ፣ በየመን ኢትዮጵያያን ስደተኞች ሞቱ፣24/04/24

Streamed on:
951

የከንቲባዋ አጃቢ ፋኖን ተቀላቀለ፣ ከመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከ350 በላይ ወታደሮች ከዱ፣ በ6 ሚሊዮን ዶላር የተከሰሱት ካህን ፍርድ ቤት ቀረቡ፣ ፕሬዚዳንቱ ህጋዊ ያልሆኑ የአማራ አስተዳደርን ለማፍረስ ተስማምተናል አሉ፣ አሜሪካ ቲክቶክን የሚያግድ ህግ አፀደቀች፣ በየመን ኢትዮጵያያን ስደተኞች ሞቱ፣ የፌዴራል ፖሊሱ በቁጥጥር ስር ዋለ

Loading 1 comment...