ኢትዮጵያዊቷ ዶክተር በጭካኔ ተገደለች፣ በደቡብ ክልል ኮሬ ንፁሃን ተገደሉ፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም ታላቅ ጀብዱ ፈፀሙ፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 23/04/24

Streamed on:
497

የአማራ ፋኖ በጎጃም ታላቅ ጀብዱ ፈፀሙ፣ ፕሬዚዳንቱ ትጥቅ እንዲፈታ አዘዙ፣ በጎንደር ቤቶች ተቃጠሉ፣ የባህዳር የአድማ ብተና አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ፣ ኢትዮጵያዊቷ ዶክተር በጭካኔ ተገደለች፣ ህወሓት ብልፅግናን ለመቀላቀል እየተደራደረ ነው፣ ከአላማጣ ከ50 ሺህ በላይ ተፈላቀሉ፣ ሜኖሶታዎች የሰው ህይወት ከሞት ታደጉ፣ እንግሊዝ የቻይናን ሰላዮችን ለፍርድ አቀረቡ፣ በደቡብ ክልል ኮሬ ንፁሃን ተገደሉ፣

Loading comments...