የደቡብ ጎንደር ፖሊስ ተገደሉ፣ጠቅላይ ሚንስትሩ ጋዜጠኞችን እንዲያነጋግሩ ተጠየቁ፣ጳጳሱ ይቅርታ አደረጉ፣ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ታንክ ተጠመደ፣18/04/24

Streamed on:
723

መንግስት የባሕር ኃይል ጦሩ ውጊያ መግባቱን አመነ፣ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ታንክ ተጠመደ፣ ከፍተኛ የጦር አዛዥ ተቀበሩ፣ የሸዋ ፋኖ ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ፣ ሽመልስ አብዲሳ ጦር አስመረቀ፣ የውጭ ባለሃብቶች በችርቻሮ ንግድ እንዲሰማሩ ተፈቀደ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ ጋዜጠኞችን እንዲያነጋግሩ ተጠየቀ፣ ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ ድጋፍ ጠየቀች፣ የሲኖዶሱ ከፍተኛ ኃላፊ በወንጀል ተከሰሱ፣ የደቡብ ጎንደር ፖሊስ ተገደሉ፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም በጠላት ላይ እርምጃ ወሰደ፣ ጳጳሱ ይቅርታ አደረጉ፣በዘውዱ ሾው Zewdu Show 18/04/24

Loading comments...