የአማራ ክልል ህወሓት ወረረኝ ሲል መግለጫ ሰጠ፣ የብልፅግና ሚስጥራዊ ስብሰባ ተጋለጠ፣ ትግራይ ከፊደራል መንግስት ጋር ተፈራሪማለሁ አለ፣ 17/04/24

Streamed on:
717

ጠቅላይ ሚንስትሩ በጄኔቫ ተወገዙ፣ የአማራ ክልል ህወሓት ወረረኝ ሲል መግለጫ ሰጠ፣ የብልፅግና ሚስጥራዊ ስብሰባ ተጋለጠ፣ ትግራይ ከፊደራል መንግስት ጋር ተፈራሪማለሁ አለ፣ በጎንደር ድንገተኛ ኦፕሬሽን ተደረገ፣ ለኢትዮጵያ የ600 ሚሊዮን ዶላር ቃል ተገባ፣ ምክክር ኮሚሽኑ ሃላፊነቱን አልተወጣም ተባለ፣ የመብራት ሃይል ሰራተኛው ታጋች 6 ወር ሞላው፣ ዱባይ በጎርፍ ተጥለቀለቀች፣
በዘውዱ ሾው Zewdu Show 17/04/24

Loading comments...