ከ100 በላይ የአድማ ብተና ከነመሪያቸው ፋኖንን ተቀላቀሉ፣ በጎጃም ታላቅ ኦፕሬሽን ተካሄደ፣ የአማራ ፋኖ መግለጫ ሰጠ፣የሞት ሽረት ትንቅንቅ ሊጀመር ነው፣

Streamed on:
776

የፖሊስ ኮምሽነሩ ቤት በቦንብ ተደበደበ፣ የንፁሃን አፈሳ ተባብሶ ቀጠለ፣ ከ100 በላይ የአድማ ብተና ከነመሪያቸው ፋኖንን ተቀላቀሉ፣ በጎጃም ታላቅ ኦፕሬሽን ተካሄደ፣ የአማራ ፋኖ መግለጫ ሰጠ፣ ዘመቻ ናሁ ሰናኝ በባህርዳር ተጀመረ፣ ኦነግ ሸኔ ንፁሃንን ጨፈጨፈ፣ የሞት ሽረት ትንቅንቅ ሊጀመር ነው፣ የውጭ ሚዲያዎች የፋኖን ኦፕሬሽን ዘገቡ፣ኤርትራ የትግራይ እስረኞችን ለቀቀ፣ በኢትዮጵያ 18 ሰዓት የፈጀ ቀዶ ጥገና ተካሄደ፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 13/04/24

Loading comments...