በአዲስ አበባ ከፍተኛ ተኩስ ተከፈተ ሰዎች ሞቱ፣ አምንስቲ ኢንተርናሽናል መንግስትን አጋለጠ፣ የባህር ዳር- ጎንደር መንገድ ተዘጋ፣ 12/04/24

Streamed on:
511

መንግስት ሞተዋል ያላቸው ወታደሮች በህይወት አለን አሉ፣ ኬንያ ለኢትዮጵያ እና ሶማሌ መፍትሄ አቀረበች፣ዶናልድ ትራምፕ ከቢሊየነሮች ዝርዝር ወጡ፣ የፍልስጤም ጥያቄ ውድቅ ተደረገ፣ አምንስቲ ኢንተርናሽናል መንግስትን አጋለጠ፣ ለግድቡ 50 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል ተባለ፣ የበቴ ኡርጊሳ ግድያ በሐኪሙ ተጋለጠ፣ ሆስፒታሉ ውድመት ደረሰበት፣ የባህር ዳር- ጎንደር መንገድ ተዘጋ፣ በጎንደር ፋኖ ታላቅ ጀብዱ ተፈፀመ፣ በኦሮሚያ አማራዎች በግፍ ተጨፈጨፉ፣ የአድማ ብተና ዋና አዛዥ ተገደለ፣ በጋምቤላ ሰልፍ ያልወጡ ተገደሉ፣ ዘመቻ አንሻ ሰይድ ዛሬ ተጀመረ ታላቅ ድልም ተገኘ፣ ዲማ ጊዮርጊስ ላይ ትንቅንቁ ቀጥሏል፣ አዲስ አበባ በተኩስ እየተናጠች ነው፣ በአዲስ አበባ ከፍተኛ ተኩስ ተከፈተ ሰዎች ሞቱ፣

Loading comments...