በባህርዳር ከመስጅድ ሲወጡ በጥይት ተገደሉ፣ በጎጃም 9 ክፍለ ጦር ተመሰረተ፣ በጠለምት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ፣

Streamed on:
445

ወልድያ ከተማ በቦንብ ስትናጥ አደረች፣ በጎጃም የድጋፍ ሰልፉ ከሸፈ፣ በባህርዳር ከመስጅድ ሲወጡ በጥይት ተገደሉ፣ በምዕራብ ሸዋ ንፁሃን በሸኔ ተጨፈጨፉ፣ ደቡብ ጎንደር ባጃጅ ታገደ፣ አድማ ብተና ወደ ሞት ቀጠና ተጓዘ፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም አዲስ ጦር አስመረቀ፣ ፋኖ የመንግስት መዋቅርን እየፈራረሰ ነው አለ፣ በጎጃም 9 ክፍለ ጦር ተመሰረተ፣ በጠለምት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ፣ የእንግሊዙ ጋዜጣ ኢትዮጵያ አደጋ ውስጥ ናት አለ፣ የሰነድ አጭበርባሪው በቁጥጥር ስር ዋለ፣ የአፄ ቴዎድሮስ አልባሳት እየታሰሱ ነው፣ ለህዳሴው ግድብ 50 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል ተባለ፣ አየር መንገድ የ78ኛ ዓመቱን ልዩ በረራ ሊያደርግ ነው፣ ልጁን ያረደው በቁጥጥር ስር ዋለ፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 08/04/24

Loading comments...