Dere News Mar 27

3 months ago
2.25K

የፌደራል የደህንነት አባሉ በቁጥጥር ስር ዋለ !

ጀግናው  መቶ አለቃ ማርቆስ አሞኜ የአማራ ፋኖ በጎጃም ም/ል የዘመቻ መምሪያ ሀላፊና የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ዋና አዛዥ በሚመራው ቀጠና ለከፍተኛ ተልዕኮ ራሱን በመደበቅ ሲሰልልና መረጃ ሲያቀብል የነበረው የፌደራል ደህንነት አባሉ አስማማው ፀጋ መኮነን ባላሰበው ሁኔታ በቁጥጥር ስር አውሎ የተሀድሶ ስልጠናውን እንዲከታተል አድርጎታል።

ከፋኖ የሚያመልጥ አንዳች ነገር የለም !

Loading comments...