ለዐቢይ ጾም የተመረጡ ተወዳጅ የበገና እና የመሰንቆ መዝሙራት ስብስብ

1 year ago
12

በዐቢይ ጾም ወቅት የሚደምጡ በተለያዩ ጊዜ በተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘማሪያን የተዘመሩ የበገና እና የመሰንቆ መዝሙራት ናቸው። ከተካተቱትም መሀከል ተወዳጆቹ ዘማሪ ይልማ ኃይሉ እና ዘማሪ ዓለሙ አጋ የተካተቱበት ረዘም ያለ(non-stop) የመዝሙር ስብስብ ነው።
begena and mesenqo hymns sung by different Ethiopian Orthodox Tewahedo singers at different times during the abiy tsom. it is a long (non-stop) collection of songs in which the favorite singer Yilma Hailu and singer Alemu Aga are included.

Loading comments...