ሰምና ወርቅ ፡ ፪ኛ የግራና የቀኝ አንጎሎች ሲዋሀዱ/ተዋህዶ የሚገኘው ጥቅም

10 months ago
381

ባለ ኩኪ ሞንስተሮቹ- እየመጡ ነው ። እነኝህ የሆሊውድ (holey) ሰዶማውያን እርስ በርስ እየተነጋገሩ ሳይሆን ያንተን አንጎል ፕሮግራም እያደረጉልህ ነው .. አንተም ትንሽ ቆይተህ ራስህ የደረስክበት የዕውቀት አቅምህ አድርገህ ለሌሎች ደግሞ በተራህ ትተነትነዋለህ።
ይኸው ፕራክቲካል (የተሞከረውን) የሜታ-ፊዚክሱን ኢንላይትመንት ጥንታዊውን ጥበብ ጂም ኬሪ ትንሽ ነካ ነካ በማድረግ ምስጢሩን በስሱ ሊነግርህ ሞክሯል። በ፫፫ ቱ የያዕቆብ መሰላል ላይ ተንጠላጥሎ አንጎልህ/ the ARK ውስጥ የሚፈጠረው ፍንዳታ ሶስተኛውን ዐይንህን ያበራልሀል ነው የሚልህ። የመሰላሉ ጉዞ የትና እንዴት እንደሚጀመር ጥብቅ ምስጢር ስለሆነ እይነገርህም።
It's the OM.kundilini awakening. Raider's of the Lost Ark. July4th. ክራይስት ኮንሺየስነስ አዌክኒንግ (የሚሉት የነሱ ክራይስት).ኤንሸንት ዊስደም

Loading 4 comments...