ግሩማን መላዕክት | Giruman Melaekit Mezmur

4 months ago
51

ውድ የድንግል ማሪያም ልጆች ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ተደራሽ እናድረገው
https://www.youtube.com/channel/UCF-7...

ግሩማን መላዕክት
 የምትተጉ ለምሕረት
 ኧኸ ለሠው ድህነት
 ከልዑል ዘንድ ለምኑልን
 ቸርነቱን እንዲያደርግልን/፪/

እስራኤልን በጉዞአቸው (2)
የመራሃቸው
ሚካኤል ነህ ጠባቂአቸው
ማዕበሉን ያሻገርካቸው

 ግሩማን መላዕክት
 የምትተጉ ለምሕረት
 ኧኸ ለሠው ድህነት
 ከልዑል ዘንድ ለምኑልን
 ቸርነቱን እንዲያደርግልን/፪/

ያበሰርካት ለድንግል (2)
ኧኸ የሕይወት ቃል
መልዕክተኛው ኧኸ ለልዑል
መልአከ ኃይል ገብርኤል

 ግሩማን መላዕክት
 የምትተጉ ለምሕረት
 ኧኸ ለሠው ድህነት
 ከልዑል ዘንድ ለምኑልን
 ቸርነቱን እንዲያደርግልን/፪/

እናቶችን በጭንቃቸው (2)
ኧኸ የምትረዳቸው
ሩፋኤል ነህ ጠባቂአቸው
በምጥ ጊዜ አዋላጃቸው

 ግሩማን መላዕክት
 የምትተጉ ለምሕረት
 ኧኸ ለሠው ድህነት
 ከልዑል ዘንድ ለምኑልን
 ቸርነቱን እንዲያደርግልን/፪/

ሡራፌል ወኪሩቤል
አፍኒን ወራጉኤል
ኧኸ ወሳቁኤል
በልዑል ፊት የምትቆሙ
ምልጃችሁን ሥለ እኛ አሰሙ

ግሩማን መላዕክት
 የምትተጉ ለምሕረት
 ኧኸ ለሠው ድህነት
 ከልዑል ዘንድ ለምኑልን
 ቸርነቱን እንዲያደርግልን/፪/

#መዝሙር #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ
#mezmur #orthodox #Tewahido #Ethiopian #eritrea #እስራኤል #ሳውዲ #saudiarabia #አረብ ኢምሬት #emirate #usa #አሜሪካ

Loading comments...