ስላሴ ስላሴ በሉ መዝሙር | Silasie Silasie Belu Mezmure

10 months ago
65

ተወዳጅ የቅድስት ስላሴ መዝሙር ️ስላሴ ስላሴ በሉ መዝሙር | Silasie Silasie Belu Mezmure
ስላሴ (2) በሉ
መስክሩ ፍጥርታት ሁሉው
በስማይ በምድር ያለው
እግዚአብሔር አንድም ሶስትም ነው(2)
በመለኮት በስልጣን በአገዛዝ
በባህርይ ስላሴ አንድ ናቸው
በስም በአካል በግብር
ሶስትነት ይኖራሉ ዘላለም
ፀንተው በእውነት (2)
።።።።አዝ፡።።።
የላከ አብ አባት ነው
ባህላዌው የተላከ ወልድ አምላክ አቻ ነው
ማህየዌ መንፍስ ቅዱስ
ህይወት አጽናኝ እስትፍስ ነው ንጉስ (2)
።።።።አዝ።።።።።
እንደ አብርሀም እንደ ይስቅ
እንደ ያዕቆብ
መበላለጥ በእነርሱ አይታስብ
ይመክራሉ ይፍፅማሉ ቸርነትን
ለአለም ያደርጋሉ (2)
።።።።።አዝ።፡።።።።።
መጉደልና መከፍል ለሌለበት
ለስላሴ ይገባል መገዛት
ባለማወቅ እንዳንናገር
ይህን ጥበብ አንችልም ልንመርምር (2)
።።።።።።አዝ።።።።።።
#መዝሙር #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ
#mezmur #orthodox #Tewahido #Ethiopian #eritrea

Loading comments...