ሰምና ወርቅ ፡ ኢዮ ዲ ኖቴ _ by Al Bano _ ከሽንት ቤት

1 year ago
319

ወዮ! ልጅ ሆኜ ነፍሴን ክንፍ ከሚያደርጉት ድሮ ህብረት ትርዒት ፕሮግራም ላይ ሲቀርብ ተመስጬ ከማየው የሙዚቃ ስራዎች እንዱ ነበር ። ለካ ከሽንት ቤት/ባኞ (መቅደሳቸው) የመጣው ስራ ኖሯል !! ተዐምር ነው ።

Loading 1 comment...