Mereja_TV : ሽምግልና ከነፃነት ትርጉም አኳያ...// በቤተ አምሃራ ወሎ እና በሸዋ የአማራን ሕዝባዊ ትግል ወደ አንድ እዝ የማምጣት እንቅስቃሴ⁉️

1 year ago
153

Mereja TV :
፩~ሽምግልና ከነፃነት ትርጉም አኳያ የሚኖረው ፋይዳ በተመለከተ መላከ ብርሃን ቀሲስ ታደሰ ዱጋ ከአሜሪካ ናሽቪል ቅድስ ስላሴ ቤተክርስቲያን እንዲሁም መጋቢ ሃዲስ ይበቃል አካሉ የሲያትል መድሃኒያለም አስተዳዳሪ ከአዲሱ አበበ ጋር ያደረጉት ቆይታ።
፪~በቤተ አምሃራ ወሎ እና በሸዋ የአማራን ሕዝባዊ ትግል ወደ አንድ እዝ ለማምጣት እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ ( በሃብታሙ አያሌው)
#merejatv #ethio360 #ethio_360_media #abebebelew #zaremenale #ethio251 #ነጭ_ነጯን @Ethio360Media82 @merejamedia @ETHIO251MEDIA @EBM2024

Loading comments...