ላሊበላ እየፈረሰ ነው😭

7 months ago
3

መንግስት እያደረገ ባለው ሚስጥራዊ ሀይማኖትን የማጥፋት ጦርነት ከዚህ በፊት ብዙ አብያተ ክርስቲያናትን እስከ ቅርሶቻቸው ያወደመ መሆኑ ይታወቃል አሁንም ላሊበላን እያፈረሰ ነውና ድምፆቻችንን እናሰማ ዘንድ እንነሳ።

Loading comments...