በአማራ ክልል የተከሰተው ድርቅ አደጋ ስለጋረጠ መንግሥት እና ተራድኦ ድርጅቶች አፋጣኝ ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠይቋል