Mereja TV: የሸዋ ፋኖ ጀብድ! አንበሶቹ መሪ አርበኛ ፋኖ አበበ ጢሞ ፤ የሸዋ ትልቁ ጀግና አርበኛ ታላቁ መሪ ሰፊ ሰራዊት የሚመራው ፋኖ መከታው፤

1 year ago
51

እንደ ጥንቱ እንደ ጠዋቱ፤ ሸዋ ብርቱ ነው ከቤቱ ፤ እንደ አባቱ እንደ እትብቱ፣ የጀግና ልጅ መሰረቱ ...... የሸፋ ፋኖ ታሪክ እየሰራ ነው ! ..... የሸዋ አንበሶች አርበኛ ፋኖ አበበ ጢሞ ፤ የሸዋ ትልቁ ጀግና አርበኛ ታላቁ መሪ ሰፊ ሰራዊት የሚመራው ፋኖ መከታው፤ ሌላኛው ጀግናፋኖ ኢሳያስ ተገናኝተው የመጀመሪያ ዙር አንድ እዝ ፈጥረዋል መግለጫ አውጥተዋል። ። ይህንን አስመልክቶ አርበኛ ፋኖ አበበ ጢሞ ዝርዝር ማብራሪያ ሰቷል ያዳምጡት ።
(በሀብታሙ አያሌው)
#merejatv #ethio360 #ethio_360_media #ethiopia #zaremenale @Ethio360Studio9Z

Loading comments...