Ethio_360: zare min ale | የኬሚካል የጦር መሳሪያ ጥቅም፤ ...ግልጽ ካልሆን በጥፋታቸው ፀንተው ይቀጥላሉ ⁉️

1 year ago
20

~የኬሚካል የጦር መሳሪያ ጥቅም ላይ እንዳይውል ለአለም አቀፉ ማሕበረሰብ ካለማቋረጥ በተከታታይ ማሳወቅ እንደሚያስፈልግ፤
~ሴትና ሕፃናትን በማስደፈር በማስገደል የእለት ጉርሳቸውን የሚያገኙትን እርምጃ ካልተወሰደ ጠንካራ ስራ ካልተሰራ እና በተላላኪነት እና በባንዳነት የሚገኝ ትርፍ የሚራዘም እድሜ የለም የሚለው ነገር ላይ ግልጽ ካልሆን በጥፋታቸው ፀንተው ይቀጥላሉ ። ( ጎዳና ያዕቆብ )
#ethio_360_media @zare min ale

Loading comments...