ዶር ደብሩ ነጋሽ፡ ለሕልውናችን ደሙን ውድ ሕይወቱን ለሚሰጠው ፋኖ የአንድ አይደለም የሁለት ወር ደሞዛችንን ማበርከት አለብን

1 year ago
226

የአማራ ትግል የመረረ እና እየከፋ ነው የመጣው ፡ ፋሽስታዊ የአብይ አገዛዝም በደሉም ቀንበሩን ግድያውን ማሳደዱን ቀጥሎበታል፡ አማራን ላይመለስ የሕልውና ትግል ውስጥ ግብቷል ፡፡ በአሁኑ ሰአት በሺዎች የሙቆጠሩ ውድ የአማራ ልጆች ሕይወታቸውን ለሕልውናችን ለመስጠት ዱር ቤቴ ካሉ አመታት ተቆጠሩ፡፡ ይህ የሕዝብ ኃይል የሕዝብ ድጋፍ ከመቼውም ጊዜ በላይ ያስፈልገዋል ፡፡ ዶር ደብሩ ነጋሽም እንደ ተለመደው ጥሪውን ያእርባል ፡፡ የወር ደሞዛችንን ሳይሆን የሁለት ወር ደሞዛችንን ለፋኖ መስጠት አለብን ብሎ መልእክት ለመላው የአማራ ሕዝብ ያስለላልፋል ፡ በተልይ ውጭ ላለው፡፡
በተጨማሪያ የፋኖን ትግል ለማቀጨጭ፡ ለማኮላሽት ፡ ለመቀማት ብቅ ብቅ ያሉ ስብስቦችንም ያወግዛል ፡ ከአብይ ጋር ድርድር የሚባል ነገር የለም አማራ ሊድን የሚችለው አማራ ለሌሎች ሕዝቦች ጋር በመሆን ይህ መጤ ወራሪ አረመኔ ጋላ ከስር መሰረቱ መንግሎ ከአራት ኮሎ ሲያባርር ብቻ ነው ፡፡

ይህን ውይይት ስሙት አስተያየት ስጡበት አጋሩ ፡፡

እኛ ደከመን ሰለቸን ሳንል ትግሉን በዕርዮተ አለም ለማስታጠቅ እተጋለን፡፡ ለእውነት ሚዲያ ኢያሱ ኤፍሬም

Loading comments...