መውሊድ ይከበር አይከበር ውዝግብ | ሼልፍ ትዩብ

8 months ago
5

ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከጥንት ጀምሮ ከጂቡቲ፣ ከሶማሊያ፣ ከሱዳን፣ ከግብፅ፣ ከየመንና ከሳዑዲ ዓረቢያ ሙስሊሞች ጋር መልካም ግንኙነት ሲኖራቸው በተለይም ወደ ግብፅና ሱዳን ሄደው የእስልምና ትምህርት የሚማሩ ኢትዮጵያውያን በርካታ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከአጎራባች ሙስሊም አገሮች የሚጋሯቸው ኢስላማዊ እሴቶች በስምምነትና በመተሳሰብ እንዲኖሩ ያደረጓቸው ሲሆን፣ በተለይም ተመሳሳይ የሱፊ ስርዓት በመቀበላቸው አንደኛው ተማሪ ወደ ሌላው ሄዶ ትምህርት እንዲቀስም አስችሎታል፡፡

Loading comments...