የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ደሴቶች

8 months ago
6

"ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የቱሪዝም መዳረሻ ልማት አቅም ያላቸው ወደ 70 የሚጠጉ ደሴቶች መገኛ ሆኗል። በህብረት ለመስራት ከወሰንን ሀገራዊ እምቅ አቅማችንን ለመጠቅም በብዙ አፅናፋት ብዙ እድሎች አሉን" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

Loading comments...